መጽሓፍ ቅዱስ ለምን ተጻፈልን? መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።

Slides:



Advertisements
Similar presentations
Whats On Your List To Do, Before You Die?. Apologize Matt. 5:22-24; 1 Pet. 3:10-12.
Advertisements

“What’s The Point? Baptism”

Christian Prayer Aim: To know what prayer is and to understand why it is important for Christians.
A PRESENTATION BY MS C. ROSS Christian beliefs about the origin of the universe.
Religion in Dr Jekyll and Mr. Hyde By: Abigail Rivers.
What you could say… It’s difficult to know God as he is infinite You could discuss language people use to explain what he is like – father… Could say.
Church as God intended Steve Petch Sunday 29 th June Corinthians 14 v 1 Part 22: How can I hear God?
2 Corinthians 4:6 1 Corinthians 10:31 One of the great prophecies of the Bible: Isaiah 40:1-5 (John 1:26-27, 29; Luke 3:3-6; John 1:1-3; Exodus 33:18-20;
The Easter Vigil part of the Easter triduum Can you name the three parts? On what day do each of them take place?
What is one of the best books you’ve ever read? What is the most recent book you read? What’s your favorite Bible verse? What’s your favorite story from.
Family: A Divine Unit What is of greatest importance? Church Family or Physical Family? What is of greatest importance? Church Family or Physical.
Introduction to Worldviews  August 17, We Are In A Battle Two Kinds of People: Captors and captives Colossians 2:8 to not be taken captive 2 Corinthians.
Compare and Contrast Buddhism to Christianity
Images & Metaphors in the Bible Year 8 Mr Campbell Images of God.
“What If Jesus Had Not Been Born?” Luke 2: The Bible Would Be Incomplete Acts 4:11; Psalm 118:22 Matthew 1:22-23; Isaiah 7:14.
“There is only one God, but there are many different ways to know God
Always on the Edge Matthew 17: Always on the Edge The edge can be a scary place to live. An edge says that you are close to having something change.
How to Become a Christian By: Troy Freeman, Darnell Robinson, DaVon Adams.
Review – Living the Life of Daily Denying and Bearing the Cross.
Giving An Answer Matt. 5: What Skeptics Say Everyone who is religious rejects reason! That we follow a blind faith – Rom. 10:14-17 What the Bible.
Academic Affairs. Dr. Karen Doenges Associate Vice President for Academic Administration.
Philosophy homework 21 st March Can humans perform miracles? Philosophy homework 21/3/13.
1 of 30 The Nature of God. 2 of 30 Why do Christians believe in God?
“Is Marriage Becoming Obsolete?” Ecclesiastes 5:1-5.
BELLRINGER!!!
FUNDAMENTALISM Fundamentalists believe in the literal truth of the Bible; it is 100% accurate, and cannot be questioned. They believe that it is the word.
Why is the Bible Such a Big Deal to Christians? Psalm 19.
Who is God ? What images of God are there? How many images could you remember? **Why do people use images to say what God is like?
Session 16. Session 16 Topics  Introduction  A Christian View of Rights  Three Questions to Ask Non-Christians  Three Answers to Give Non-Christians.
BIBLE - WHAT SHOULD WE DO WITH THE WORD? JAMES 1:22-25 TEXT.
I don’t belieeeeve it. Whitfield Parish Love God – Love One Another – Love the Lost. To reach and transform our town with the love of Jesus Unbelievable?
Christian teaching on Equality
Week 1: What is a Disciple?. “the disciples were called Christians first at Antioch.” – Acts 11:26 – Acts 11:26.
Resurrection Detectives The Court Case! Learning Objective: To evaluate whether the resurrection of Jesus took place.
Ancient Egyptian Gods Presentation worksheet God________ Related to_____________________________________________________ Symbols_______________________________________________________.
The Beliefs of christianity: J.E.S.U.S. J. Jesus’ life & teachings in New Testament (Bible) -Bible also has Old Testament Q: What religion does the Old.
World Religions What are the 5 major religions of the world? Two of the five were founded in the same region. Can you name the two and the region? What.
All: Will be able to give their own views about religion Most: Will be able to give their own views about religion and be able to define the words ‘atheist’,
How do Christians use the Bible? Comunicación y Gerencia What is the significance of the Bible for Christians? Year 9 Lesson 3.
The King Is Coming James 5: Maintain an Eternal Perspective- Vs.7-8 So many times as Christians we just want to sit back and do nothing, and then.
Follow Me!. When we follow Jesus, He sends us out to fish for people!
THE PLACE OF GRACE AFTER OUR SALVATION. Ephesians 2:8-9.
Emphasize The Vital Importance of Reading God’s Word. The Key To Christianity Is Knowledge. Goal: Read Through The Bible Next Year.
The # 1 predictor of spiritual growth is reading the Bible
Daily life as a Christian.
What do you think about faith and science?
The Holy Spirit.
Forgiveness is virtually impossible without the right starting point.
Where do you stand on medical research on animals?
Love Each Other.
Why study the Bible?.
Acts 15 – Christian Essentials
God’s Wisdom James 5:1 – 8 Pastor Terry Smoak.
The Trinity.
Our Christian Value for this half-term is:
Cover Page Children Bible Stories – 2nd Edition
Why Bible Translation?.
Why Bible Translation?.
Introduction to Evolution
What do you think about faith and science?
Stewardship Care for the Earth.
Christian Basics.
‘If God is good, why doesn’t he do something about suffering?’
How to Develop Christ-like Character
Main Facts All Christians believe that children should be brought up in a family with a mother and father ( unless one of them has died). The New Testament.
CHRISTIANITY BY James Williams.
Christian Interactions
Peek at Greek Petros (Greek), Cephas (Aramaic) English:- Rock.
ONE ONE ONE ONE ONE ONE BIBLE BUCKS BIBLE BUCKS ONE DOLLAR ONE DOLLAR
Presentation transcript:

መጽሓፍ ቅዱስ ለምን ተጻፈልን? መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።

መጽሓፍ ቅዱስ ለምን ተጻፈልን? ከላይ እንደተገለጠው እግዚአብሔር የፍጥረታት ፈጣሪ መሆኑን፥ መኖሩንም፥ መለኮታዊ ባህሪይዉንና የዘላለም ሃሳቡን ለሰው ልጅ ለማሳወቅ እንደተፃፈ እንመለከታለ። በዚህም እምነት፥ ተስፋ፥ ሃሴት፥ የልብም ደስታ፥ መፅናናት፥ ተግሣፅም፥ የጽድቅ ምክርም፥ ትምህርትም እንዲሆንልን እንደተፃፈ እንገነዘባለን። መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።

[ሮሜ1017] “እንግዲያስ እምነት ከመስማት ነው መስማትም በእግዚአብሔር ቃል ነው።”...እምነት እንዲሆነን! መሰረታዊ ጥቅሶች [ሮሜ1017] “እንግዲያስ እምነት ከመስማት ነው መስማትም በእግዚአብሔር ቃል ነው።”...እምነት እንዲሆነን! [ሮሜ154]“በመጽናትና መጻሕፍት በሚሰጡት መጽናናት ተስፋ ይሆንልን ዘንድ አስቀድሞ የተጻፈው ሁሉ ለትምህርታችን ተጽፎአልና።”...መጽናናት እንዲሆነን! [2ጢሞ316] “የእግዚአብሔር ሰው ፍጹምና ለበጎ ሥራ ሁሉ የተዘጋጀ ይሆን ዘንድ፥ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት መጽሐፍ ሁሉ ለትምህርትና ለተግሣጽ ልብንም ለማቅናት በጽድቅም ላለው ምክር ደግሞ ይጠቅማል።”...ለትምህርታችን፥ ለተግሳጻችንም፥ ልባችንንም ማቅኛ እንዲሆነን! መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።

መሰረታዊ ጥቅሶች [1ቆሮ1011] “ይህም ሁሉ እንደ ምሳሌ ሆነባቸው፥ እኛንም የዘመናት መጨረሻ የደረሰብንን ሊገሥጸን ተጻፈ።”....ሊገስጸን! [ኤር1516] “ቃልህ ተገኝቶአል እኔም በልቼዋለሁ አቤቱ፥ የሠራዊት አምላክ ሆይ፥ በስምህ ተጠርቻለሁና ቃልህ ሐሤትና የልብ ደስታ ሆነኝ።”...ሐሤትና የልብ ደስታ እንዲሆነን! [ኤፌ617] “የመዳንንም ራስ ቁር የመንፈስንም ሰይፍ ያዙ እርሱም የእግዚአብሔር ቃል ነው።”...መንፈሳዊ ትጥቅ እንዲሆነን! መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።

መጽሓፍ ቅዱስ... እምነት እንዲሆነን ተጽፏል፤... በዚህም የሚያድን እምነት ከርሱ ዉጭ አይመጣም!!! መጽናናት እንዲሆነን ተጽፏል፤... በዚህም አማናዊ መጽናናት ከርሱ ዉጭ አይመጣም!!! ለትምህርታችን፥ ለተግሳጻችንም፥ ልባችንንም ማቅኛ እንዲሆነን ተጽፏል ፤... በዚህም ትምህርታችን ፥ ተግሳጻችንም ፥ ልብ ማቅኛችንም ከርሱ ዉጭ አይመጣም!!! መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።

መጽሓፍ ቅዱስ... ሊገስጸን ተጽፏል፤... በዚህም እዉነተኛ ተግሳጽ ከርሱ ዉጭ አይመጣም!!! ሊገስጸን ተጽፏል፤... በዚህም እዉነተኛ ተግሳጽ ከርሱ ዉጭ አይመጣም!!! ሐሤትና የልብ ደስታ እንዲሆነን ተጽፏል፤... በዚህም እዉነተኛ ሐሤትና የልብ ደስታ ከርሱ ዉጭ አይመጣም!!! መንፈሳዊ ትጥቅ እንዲሆነን ተጽፏል ፤... በዚህም ያለዚህ ሴይፍ በሴይጣን ለይ ድል ፈጽሞ አይታሰብም!!! መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።

በዚህም የተነሳ በግልም ይሁን በጋራ ከሚደረግ ዘወትራዊ የመጽሓፍ ቅዱስ ጥናት ዉጭ ፤ ክርስቲያናዊ ሕይወትን መኖርም ይሁን እግዚአብሔርን ማወቅ አንደማይቻል እንገነዘባለን። “It is impossible to live Christian life and know God without knowing the word of God.” [Dr. W.E.Bell] መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።

ከላይ ባየናቸዉ መሰረታዊ ጥቅሶች፡- “I believe in the bible from cover to cover but I don’t know what is within cover to cover.” [Someone] የሚለዉ አካሔድ የሚያዋጣ አይደለም። መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።

[መዝ11989] “አቤቱ፥ ቃልህ በሰማይ ለዘላለም ይኖራል።” ....ቃሉ ዘላለማዊ፥ የእግዚአብሔር፥ በሰማይም የሚኖር ነዉ! [መዝ1830] “የአምላኬ መንገድ ፍጹም ነው፥ የእግዚአብሔር ቃል የነጠረ ነው፥ በእርሱ ለሚታመኑት ሁሉ ጋሻ ነው።” .....ቃሉ የነጠረ፥ ለሚታመኑበትም ጋሻ ነዉ! [መዝ334] “የእግዚአብሔር ቃል ቅን ነውና ሥራውም ሁሉ በእምነት ነውና።” .....ቃሉ ቅን ነዉ! [ምሳ305] “የእግዚአብሔር ቃል ሁሉ ተፈትናለች እርሱ ለሚታመኑት ጋሻ ነው።” .....ቃሉ የተፈተነ ነዉ! መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።

[ዩሃ153] “እናንተ ስለ ነገርኋችሁ ቃል አሁን ንጹሐን ናችሁ” .....ቃሉ ያነጻል፤ መንጻት ከቃሉ ዉጭ የለም! [1ጴጥ123-24] “ዳግመኛ የተወለዳችሁት ከሚጠፋ ዘር አይደለም፥ በሕያውና ለዘላለም በሚኖር በእግዚአብሔር ቃል ከማይጠፋ ዘር ነው እንጂ። ሥጋ ሁሉ እንደ ሣር ክብሩም ሁሉ እንደ ሣር አበባ ነውና፤ ሣሩ ይጠወልጋል አበባውም ይረግፋል፤ የጌታ ቃል ግን ለዘላለም ይኖራል። በወንጌልም የተሰበከላችሁ ቃል ይህ ነው።” ......ቃሉ የማይጠፋ ዘላለማዊ ነዉ! መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።

ማስገንዘቢያ... እስካሁን እንዳየነው ፍጥረታቱም ፥ መጽሓፍ ቅዱስም “ነገር ሁሉ ከእርሱ ፤ ነገር ሁሉም በእርሱ በኩል የሆነ” አንድ ጌታ እግዚአብሔር እንዳለ እንደሚናገሩ ነው። መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።

መጽሓፍ ቅዱስ ያልደረሳቸው ፤ ጌታም ያልተሰበከላቸው ዕጣቸው ምንድር ነው መጽሓፍ ቅዱስ ያልደረሳቸው ፤ ጌታም ያልተሰበከላቸው ዕጣቸው ምንድር ነው? መጽሓፍ ደርሷቸው ጌታም ተሰብኮላቸው ካላመኑት ጋር ቅጣታቸው እኩል ነውን? መልስ፡ ይህን እርሱ ብቻ ያውቃል! “እግዚአብሔር የመረጣቸውን ማን ይከሳቸዋል? የሚያጸድቅ እግዚአብሔር ነው፥ የሚኰንንስ ማን ነው? የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።” ይላልና! [ሮሜ834] መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።

ሀ.በዚህም.... ክርስቶስ እግዚአብሔር እንደሆነና ፥ ፍርዱም ትክክል ፣ ዙፋኑም የዘላለም እንደሆነ ካመንን፤ ይኸዉ ጌታ ስለ ሰው ዘር ሁሉ ፥ስለ በደላቸዉም አልፎ እንደተሰጠ ፥ እነርሱንም ለማጽደቅ እንደተነሳ፥ በግርማው ቀኝ ሆኖም ዘወትር እንደሚያማልድ ካመንን፤ ..... እግዚአብሔር በጸጋው ስጦታና በመጥራቱ አይጸጸትምና ፤ ከእኛ ይልቅም እርሱ ግድ ስለሚለው ፥ እስከሞት በወደደው ፍቅሩ እና በቅን ፍርዱ ይፈርድላቸዋል። ለሰው ፊት ያደላ ዘንድ እግዚአብሔር ሰዉ አይደለምና። [መዝ456-7፥14517 ፤ ሮሜ211፥425፥58-10፥834፥9 14፣22፥1129፥1120 -22] መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።

በአብርሃም ቤት የነበሩት ሁሉ ፤ ከርሱ በየዕለቱ በተማሩት አምነዉ መገረዛቸው ፤ ግዝረት የማመን ምልክት ነዉና! ለ.አንድም... በሀ የተገለጠዉን ከግምት ውስጥ በማስገባት፤ በመጽሓፍ ቅዱስ የተንጸባረቁ እውነታዎችን በጥንቃቄ ስናጠናቸዉ፥ (ምናልባት) እግዚአብሔር፥ መኖሩን በፍጥረቱ በኩል የተረዳውን [ሮሜ117] ፤ ወደ መጽሓፍ ቅዱስ ዕውቀት የሚመራዉ፤ በመጽሓፍ ቅዱስ የተገለጠዉን ብርሃን የተቀበለዉን ደግሞ ወደ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ዕውቀት የሚመራዉ ይመስላል። ለማስረጃ ያህል፦ በአብርሃም ቤት የነበሩት ሁሉ ፤ ከርሱ በየዕለቱ በተማሩት አምነዉ መገረዛቸው ፤ ግዝረት የማመን ምልክት ነዉና! መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።

በብሉይ ኪዳን በእስራኤል አምላክ ያመኑ አህዛብ ሁሉ፤ ተገርዘዉ እግዚአብሔርን ያመልኩ ፥ መስዋዕትም ያቀርቡ፥ እንደዉም በቤተመቅደስ ዉስጥ “የአህዛብ አደባባይ” ተብሎ የተለየ ቦታ ተሰጥቷቸው እንደነበረ እናያለን። ተስፋ ያልተገባላቸዉ ቢሆኑም፤ በሥነ ፍጥረት የተረዱት ፈጣሪ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር እንደሆነ አዉቀዉ አምነዉበታልና! እንደውም አምላክሽ አምላኬ ፥ ሕዝብሽም ሕዝቤ ይሆናል፤ በምትሞችበት እሞታለሁ ፥ በምትቀበሪበትም በዚያ እቀበራለሁ የሚል አስደናቂ እምነት የነበራትን ሞአባዊቱን ሩት፤ ጌታ በፈቃዱ የራሱ ትውልድ ሀረግ ሲያደርጋት እንመለከታለን። [ሩት14፥16-17] ሞአባዊያን እስከ አስር ትውልድ ወደ እግዚአብሔር ጉባኤ እንዳይገቡ የከለከላቸው መሆናቸዉን ልብ ይሏል።[ዘዳ233-6 ዘኁ22-24] መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።

የነብየ እግዚአብሔር ኢሳያስን የትንቢት መጽሓፍ እያነበበ፥ ከኢየሩሳሌም ስግደት መልስ ላይ የነበረው ጃንደረባ ወደ ክርስቶስ ዕውቀት ሲመጣ እናያለን። [ስራ826-40] እግዚአብሔርን የሚፈራና የሚያመልክ፥ ለሕዝብም እጅግ ምፅዋትን ያደርግ የነበረው ቆርኖሌዎስም ወደ ዘላለም ሕይወት መንገድ መጠራቱን እንመለከታለም። [ስራ10] ጃንደረባዉም ይሁን ቆርኖሌዎስ የአይሁድ እምነት ተከታዮች እንጂ በሥጋ የአብርሃም ልጆች እንዳልነበሩ እንመለከታለንና! በወገኑ የእስክንድርያ አይሁዳዊ ሰው የሆነዉ አጵሎስ በጵርስቅላና አቂላ በኩል የእግዚአብሔርን መንገድ ከፊት ይልቅ በትክክል ተገልጦለታል። [ስራ1824-26] እርሱም በመጻሕፍት እውቀት የበረታ፥ የጌታን መንገድ የተማረ ፥ የዮሐንስንም ጥምቀት ብቻ አውቆ በመንፈስ ሲቃጠል ስለ ኢየሱስ ይናገርና በትክክል ያስተምር ነበርና።  ገማልያልን ልብ ይሏል! መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።

መጽሓፍ ቅዱስ ለምን ተጻፈልን? ማጠቃለያ መጽሓፍ ቅዱስ እግዚአብሔር እርሱ የዘላለም አምላክ “ምድርን በኃይሉ የፈጠረ፥ ዓለሙን በጥበቡ የመሠረተ፥ ሰማያትንም በማስተዋሉ የዘረጋ” እንደሆነ ሊያሳውቀን እንደተጻፈ እንገነዘባለን። [ኤር5115] መጽሓፍ ቅዱስ ለእምነታችን፥ ለተግሳጻችን፥ለመጽናናታችን፥ በጽድቅ ላለው ምክርም ሁሉ ይሆነን ዘንድ ለትምህርታችን ከእግዚአብሔር ዘንድ የተሰጠን መጽሓፍ እንደሆነ እንገነዘባለን። መጽሓፍ ቅዱስ እግዚአብሔርን እንድናውቀው የተጻፈልን መጽሓፍ በመሆኑ ኦሪጅናል ኮፒዉ ለይ ስህተት የሌለበት inherent እንደሆነ ይገባናል። ስለዚህም ማንም እንደወደደ ሊተረጎመው የማይችለው መጽሓፍ እንደሆነ እንገነዘባለን። [2ጴጥ120-21] መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።

መጽሓፍ ቅዱስ ለምን ተጻፈልን? ማጠቃለያ ያለ እግዚአብሔር ቃል ዕዉቀት ክርስቲያናዊ ሕይወትን መኖርም ይሁን እግዚአብሔን ማወቅ ፈጽሞ አይቻልም። [ሮሜ128] “እግዚአብሔርን ለማወቅ ባልወደዱት መጠን እግዚአብሔር የማይገባውን ያደርጉ ዘንድ ለማይረባ አእምሮ አሳልፎ ሰጣቸው” “እግዚአብሔርን ለማወቅ በወደዱት መጠን እግዚአብሔር የሚገባውን ያደርጉ ዘንድ ለሚረባ አእምሮ አሳልፎ ሰጣቸው” ክርስቲያናዊ ሕይወትን መኖር የምንችለዉ መለኪያ እግዚአብሔን ለማወቅ በምንወደዉ መጠን ብቻ ይወሰናል! መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።

መጽሓፍ ቅዱስ ለምን ተጻፈልን? ማጠቃለያ እግዚአብሔር ማወቅ ከመስዋዕቶች ሁሉ ይበልጣል! “ከመሥዋዕት ይልቅ ምሕረትን፥ ከሚቃጠልም መሥዋዕት ይልቅ እግዚአብሔርን ማወቅ እወድዳለሁና።” [ሆሴ66] እግዚአብሔር ማወቅ በራሱ የዘላለም ሕይወት ነዉ! “እውነተኛ አምላክ ብቻ የሆንህ አንተን የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሕይወት ናት።” [ዩሃ173] እግዚአብሔር ካለማወቅ ሕዝብ ይጠፋል! “ሕዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሣ ጠፍቶአል አንተም እውቀትን ጠልተሃልና እኔ ካህን እንዳትሆነኝ እጠላሃለሁ የአምላክህንም ሕግ ረስተሃልና እኔ ደግሞ ልጆችህን እረሳለሁ።” [ሆሴ46] ምሳሌ፡ 2ነገ22 መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።

መጽሓፍ ቅዱስ ለምን ተጻፈልን? ማጠቃለያ እግዚአብሔር ማወቅ ሥራን ያቀናል! “ወደ አምላካቸው ይመለሱ ዘንድ ሥራቸውን አላቀኑም የግልሙትና መንፈስ በውስጣቸው አለና እግዚአብሔርንም አላውቁምና።” [ሆሴ54] እግዚአብሔር እርሱን ለማወቅ ለሚፈልጉ ሁሉ ተዘጋጅቶ ይጠብቃ! “እንወቅ እናውቀውም ዘንድ እግዚአብሔርን እንከተል እንደ ወገግታም ተዘጋጅቶ እናገኘዋለን እንደ ዝናብም ምድርንም እንደሚያጠጣ እንደ መጨረሻ ዝናብ ይመጣል።” [ሆሴ63] እግዚአብሔር ማወቅ በራሱ የማይቀሙት ዕድል ነዉ! “ማርያምም መልካም ዕድልን መርጣለች ከእርስዋም አይወሰድባትም አላት።” [ሉቃ1042] መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።

መጽሓፍ ቅዱስ ለምን ተጻፈልን? መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።

የእግዚአብሔር ሰው ፍጹምና ለበጎ ሥራ ሁሉ የተዘጋጀ ይሆን ዘንድ፥ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት ይህ መጽሐፍ ለትምህርትና ለተግሣጽ ልብንም ለማቅናት በጽድቅም ላለው ምክር ተጽፏል! [2ጢሞ316-17] መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።

1ኛ. ሁሌም ለማወቅ መቅረብ፤ ቃሉንም ለማጥናት ቅድሚያ መስጠት ይገባል። እንግዲህ.... እግዚአብሔርን ባወቅነዉ መጠን ብቻ መጽናትና መጽናናት ያለበትን የጽድቅ ሕይወት የምንኖር ከሆነ፡ 1ኛ. ሁሌም ለማወቅ መቅረብ፤ ቃሉንም ለማጥናት ቅድሚያ መስጠት ይገባል። መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።

እግዚአብሔርን ባወቅነዉ መጠን ብቻ መጽናትና መጽናናት ያለበትን የጽድቅ ሕይወት የምንኖር ከሆነ፡ እንግዲህ.... እግዚአብሔርን ባወቅነዉ መጠን ብቻ መጽናትና መጽናናት ያለበትን የጽድቅ ሕይወት የምንኖር ከሆነ፡ 2ኛ. ሁሌም ለመማር በተዘጋጀ ልብ መቅረብ፤ እግዚአብሔር የሚያስተምሩትን ሳይሆን ከርሱ ለሚማሩት ሚስጢሩን ይገልጻልና! ደቀ መዛሙርቱ ብቻቸዉ ተምረዋል። [ማር931፥ዩሃ14-17] ለደቀ መዛሙርቱ ብቻቸዉ ምሳሌዉን ተርጉሞላቸዋል። ለደቀ መዛሙርቱ አእምሮአቸዉን ከፍቶላቸዋል። [ሉቃ2445] ደቀ መዛሙርቱን እስካረገበት ቀን ድረስ አስተምሯቸዋል። [ሥራ11] መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።

እግዚአብሔርን አዉቀን አንጨርሰዉም! እግዚአብሔር ሁሌም አዲስ ዕዉቀት አለዉ።ቀድሞ ባወቅነዉ ዕዉቀት ዛሬ አናዉቀዉም። ስለርሱ ብናነብም፥ ብንሰበክም፥ ብንሰብክም፤ እግዚአብሔርን ተምረን አንጨርሰዉም። ሁሌም በፊቱ ዕዉቀታችን ጎደሎ ነው። [ዩሃ31-22] ከዕዉቀት አሁን ከፍለን ብቻ እናዉቃለንና! [1ቆሮ1312] “እውቀት ያስታብያል ፍቅር ግን ያንጻል። ማንም አንዳች የሚያውቅ ቢመስለው ሊያውቅ እንደሚገባው ገና አላወቀም፤ ማንም ግን እግዚአብሔርን ቢወድ እርሱ በእርሱ ዘንድ የታወቀ ነው።” [1ቆሮ81-3] መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።

ማስገንዘቢያ ምን አልባት እገሌ ከእገሌ ትንሽ የተሻለ ሊያዉቅ ይችላል፤ የዕዉቀት መስፈሪያ በሆነዉ በእግዚአብሔር ፊት ግን ደንቆሮ ነዉ። “ከእግዚአብሔር መንፈስ በቀር ለእግዚአብሔር ያለውን ማንም አያውቅምና።” [1ቆሮ211] በዚህም “ዛሬ እንኳ የምንማረዉ ሁሌም የምናዉቀዉን ክፍል ነዉ።.... ” የሚለዉ የተለመደዉ የሰባኪያኑ አባባል በመሰረተ ሃሳቡ ፍጹም የተሳሳተ እንደሆና እንመለከታለን። የመጽሓፍ ቅዱስ አስተምሮ ሁሌም እንደ ሂሳብ ትምህርት 1+1=2 አይደለም። ኤልያስ መጥምቁ ዩሃንስ ሊሆን ይችላልና! መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።

በዚህም የተነሳ.....[ምሳሌ] በዚህም የተነሳ መጽሓፍ ቅዱስን ስናነብም ይሁን ስንማር ቀድሞ ያወቅነዉን ዕዉቀት አስቀምጠን፤ ልክ ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ እንደሚማር፥ እንደሚሰማም ሆነን በመቅረብ ተምረነዉ፤ የቤሪያ ሰዎች እንዳደረጉት ከመጽሓፍ ቅዱስ ጋር በማስተያየት የተሳሳትነዉን ማረም፥ ያላወቅነዉን ማስቀረት፥ ያወቅነዉን ማጠናከር፥ ልባችን ያላረፈበትን ደግሞ መያዝና መጸለይ ይገባል እንላለን። መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።

በዚሁ መንፈስ “አሮጌዉ በር ወይም የመጀመሪያዉ መጀመሪያ” በሚል ርዕስ የተዘጋጀዉን፥ መሰረታዊዉን በሰዉ ልጅ ለይ ያለዉን የእግዚአብሔር አጀንዳ ከዘፍ1-3 ባሉት ምዕራፎች ለይ በመመስረት የሚያብራራዉን ትምህርት፣ በመሰሉን ዋና ሃሳቦች ለይ በመመርኮዝ እናቀርባለንና ሚስጢር ገላጩ ጌታ ሚስጢሩን ይግለጥልን። መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።