አጭር ማስታወሻ በሙሴ መጻሕፍት ዙሪያ መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።

Slides:



Advertisements
Similar presentations
Review for introduction to Pentateuch. The Bible is comprised of 2 testaments, 66 different books, 1189 chapters, verses, and words. The.
Advertisements

IN THE BEGINNING CHAPTER TWO. WHAT IS ORIGINAL HOLINESS?*
Pharaoh’s Dreams © 2008 BibleLessons4Kidz.com All rights reserved worldwide. Unless otherwise noted the Scriptures taken from: Holy Bible, New International.
Old Testament Survey Creation & The Flood = = = 1.
Journey’s End.
Wednesday Night Adult Class South Jackson church of Christ Lesson 1 – An Introduction September 7, 2011
The Old Testament (The Hebrew Scriptures). Torah (Pentateuch) Five Books Five BooksGenesisExodusLeviticusNumbersDeuteronomy.
2 pt 3 pt 4 pt 5 pt 1 pt 2 pt 3 pt 4 pt 5 pt 1 pt 2 pt 3 pt 4 pt 5 pt 1 pt 2 pt 3 pt 4 pt 5 pt 1 pt 2 pt 3 pt 4 pt 5 pt 1 pt Topic 1Topic 2Topic 3Topic.
$100 $200 $300 $400 $500 $100 $200 $300 $400 $500 $100 $200 $300 $400 $500 $100 $200 $300 $400 $500 $100 $200 $300 $400 $500 $100 $200.
THE BIBLE THE WORD OF GOD. THE BIBLE IS THE INSPIRED WORD OF GOD GOD’S REVELATION OF WHO HE IS AND HOW WE ARE TO BE SAVED The Scriptures(means writing)
Pages We Can Know God Through His Creation Our gift of reason allows us to conclude that God is our Creator When we study God’s creation, we learn.
“The Living God is a Missionary God.”
Introduction to Genesis. Title Bereshith is the Hebrew title. – It means “in beginning” – The English title, Genesis, comes from the Greek work geneseos.
DEVOTIONAL BIBLE STUDY DB1: THE BOOK OF GENESIS Bible Study for Pr-Servants 1.
Bible Scavenger Hunt 1. Which gospel appears first in the New Testament ( Christian Scriptures)? 2. Which gospel is the shortest in length? How many chapters.
Reading the Bible DISCOVERING WHO MEMBERS OF JESUS’ FAMILY WERE.
The Word of God Chapter 2. The Holy Writings of God  God speaks to us through the __________  Cite one thing St. Paul shares with the Thessalonians.
The Bible: The Old Testament
God’s Story & God’s People. God’s Story & God’s People Who are you? & What do you do?
“Why does God remain hidden?”. What We’re Like Right and Wrong Right and Wrong “…. so God created man in his own image” Genesis 1 v 27 “…. so God created.
The Bible: Seeing the Wood…. Introduction Course aim.
Part One: Revelation and the Bible The information that God has revealed to us through nature and supernatural revelation. Scripture and Tradition (that.
Biblical Scavenger Hunt All of the following stories can be found in your Bible. Whoever finds which book, chapter, and verse they belong to first wins.
A Renewed Revelation … When Abram was ninety-nine years old, the L ORD appeared to him and said, ‘I am God Almighty; walk before me faithfully and be.
HISTORY OF THE NEW TESTAMENT: ROMANS – REVELATION BIBLE 132.
Romans 15:4 (NKJV) 4 For whatever things were written before were written for our learning, that we through the patience and comfort of the Scriptures.
How We Got the Bible Session II.
Sunday evenings we begin a major week by week exploration of the books
2. Chronology of the Bible a. Primeval History
Divine Revelation Old Testament.
New Testament--Matthew
Overview of the Old & New Testaments
Introduction to the Bible
Grade 6 : God’s Revelation and The Old Testament
Understanding the Story behind the stories
Eternity in Time John 5:24-27
Understanding Creation in the Light of Scripture
THE MYSTERY OF REDEMPTION: AND CHRISTIAN DISCIPLESHIP
Wrestling with Bulls of Assignments (Genesis 26:12-33)
Based on Alive-O 5: Term 2, Lesson 1
The Hebrew Bible.
The Book of Revelation (Part 5)
DISPENSATIONAL DISTINCTIVES
January 7, 2018.
OLD TESTAMENT: The History of God’s Merciful Love
Jacob Blesses His Family
The Bible: The Old Testament
November 12, 2017.
DISPENSATIONAL DISTINCTIVES
Master Plan #4 ‘Go West’ - Genesis 12:1-3.
Study and Interpretation of the Bible
Abraham Tested with Isaac
GENESIS Backround Title: Means “beginning”—in this case everything
….
Genesis Genesis 6-10 “…Little Faith” - Matt. 6:25-34 “…so Great Faith” – Matt.8:5-10 “By Faith Noah…” Hebrews 11:7 “…No Faith” - Mark 4:35-40.
Principles of Reformed Hermeneutics
Introduction to the Old Testament
The Beginnings of Judaism: Abraham
Welcome To.
t This slide deck does not seek to answer the question “why covenant”?
Eat Those Words Revelation 10.
Genesis: In The Beginning
Overview of Course Themes
Introduction to WORLD RELIGIONS
How to Understand the Holy Spirit
Grade 6 : God’s Revelation and The Old Testament
Refreshing Revelation
GENESIS Dig Site 6 Red Level Questions.
“What are you doing here?”
SESSION ONE The Mission of God. SESSION ONE The Mission of God.
Presentation transcript:

አጭር ማስታወሻ በሙሴ መጻሕፍት ዙሪያ መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።

የራስጌ ማስታወሻ በሙሴ መጻሕፍት ዙሪያ የሙሴ መጻሕፍት የመጽሐፍ ቅዱስ የመጀመሪያ አምስት መጻሕፍት ናቸዉ። አምስቱ የሙሴ የህግ መጻሕፍት ፥ አምስቱ ኦሪቶች፥ The First five books of the bible፥ እና The Pentateuch ይባላሉ:: አምስቱ የሙሴ መጻሕፍት በቅደም ተከተል፤ ኦርት ዘፍጥረት፥ ኦሪት ዘፀአት፥ ኦሪት ዘኁልቁ ኦሪት ዘሌዋዉያን፥ እና ኦሪት ዘዳግም ናቸው። መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።

የራስጌ ማስታወሻ በሙሴ መጽሐፍት ዙሪያ ኦሪት ማለት ህግ፥ ትዕዛዝ፥ ፍትህም ማለት ሲሆን፤ ዘፍጥረት ደግሞ በግዕዝ ፍጥረት ማለት ስለሆነ፤ ለምሳሌ፡-ኦሪት ዘፍጥረት ስንል የፍጥረት ህግ ፥ የአፈጣጠር ሥርዓት ወይም የፍጥረት ስርዓት ማለታችን ነው፡፡ የነገሮችን ሁሉ አጀማመር በዋናነት የሚተርክ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ነውና፡፡ ስሙም የተወሰደው በመጽሐፉ ወደ 11 ጊዜ ልደት ወይም ትውልድ እያለ የደጋገመውን በመያዝ ነው፡፡ መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።

የራስጌ ማስታወሻ በሙሴ መጽሐፍት ዙሪያ የዘፍጥረት መጽሓፍ በቴዎሎጂ (Teology) በጣም ሀብታሙ መጽሓፍ ነው፡፡ "The root of all Subsequent revelations are planted deep in genesis, and whoever would truly comprehend that revelation must begin here." [J.S. Baxter] "We have in germ form, almost all of the great doctrines which are afterwards fully developed in the books of scriptures which follow." [A.W.Pink] መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።

የራስጌ ማስታወሻ በሙሴ መጽሐፍት ዙሪያ በኦሪት ዘፍጥረት ላይ በዋናነት የሚከተሉት ተገልጠዋል፥ እግዚአብሔር ራሱ በራሱ ህላዊ ያለው፥ ብርቱና ኃያልም ፈጣሪ፥ ጌታ፥ ገዥ እና የቃል ኪዳን አምላክ (the covenant God) ሆኖ ተገልጧል፡፡ በዚህም ያህዌ፥ ኤሎሄም እና አዶናይ በሚሉት ዋነኛ ስሞቹ እንደተጠራባቸዉ፥ የስላሴ አስተምሮም የመጀመሪያ ፍንጮች (126,117,181-9)፥ የሰይጣን ተንኮል፥ መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።

የራስጌ ማስታወሻ በሙሴ መጽሐፍት ዙሪያ በኦሪት ዘፍጥረት ላይ በዋናነት የሚከተሉት ተገልጠዋል፥ የወደቀው ሰው ባህርይ፥ የእግዚአብሔር መለኮታዊ ምርጫና የማዳን ፀጋው፥ በእምነት ብቻ መጽደቅና የድነት ዋስትና ፅንሰ ሃሳቦች፥ የቤተ ክርስቲያንን መነጠቅ የሚያሳየዉ የሄኖክ መነጠቅ፥ መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።

የራስጌ ማስታወሻ በሙሴ መጽሐፍት ዙሪያ በኦሪት ዘፍጥረት ላይ በዋናነት የሚከተሉት ተገልጠዋል፥ የፀሎት ኃይል እና የቅድስና አስፈላጊነት፥ የእግዚአብሔርን ኃጢአት ቀጭነት፥ በብዙ መንገድ የተገለጠ የአዳኙ መሲህ መምጣት፥ መሞት፥ መነሳት እና ዘላለማዊ ሊቀ ካህንነቱ፥ እና ከእግዚአብሔር በቀር የሁሉም ነገሮች መጀመሪያ በዚህ መፅሐፍ ተገልጠዋል፡፡ መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።

የራስጌ ማስታወሻ በሙሴ መጽሐፍት ዙሪያ ... ...................ማስገንዘቢያዎች ከእግዚአብሔር በቀር፤ ከተገለጡት መጀመሪያ ነገሮች የሚከተሉት ይገኙባቸዋል፤ የዓለም ፥ የሕይወት፥ የሰው፥ የሰባት ቀን ሳምንት፥ የጋብቻ፥ የቤተሰብ፥ የኃጢአት፥ የመስዋዕት፥ የድነት ፥ የሞት፥ የሀገር፥ የከተማ፥ የሙዚቃ፥ የጹሑፍ ፥ የአርት፥የእርሻ፥ የቋንቋ ወዘተ መጀመሪያዎች መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።

የራስጌ ማስታወሻ በሙሴ መጽሐፍት ዙሪያ ... .............ማስገንዘቢያዎች ሙሉውን የዘፍጥረት መጽሓፍ እንደተፃፈው፣ (በጊዜና በቦታ የተደረገ) የተከናወነ ታሪካዊ ክስተት እንደሆነ አድርጎ መቀበል፤ ለክርስትና እምነት ልክ የጌታን ትንሣኤ ታሪካዊ ክስተተ አድርጎ መቀበል አስፈላጊ እንደሆነው ነው፡፡ ...ትንሣኤዉ እዛ የተገባዉ ተስፋ ፍጻሜ ነዉና!!! መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።

የራስጌ ማስታወሻ በሙሴ መጽሐፍት ዙሪያ.... ማስገንዘቢያዎች ለዚሁ ነዉ ጌታና የተቀሩት ሀዋሪያቱ በተለይየመጀመሪያውን የዘፍጥረት ክፍል ታሪካዊነቱን በመቀበል ጠቅሰው ያስተማሩት፣ ጠቅሰዉ የጻፉትም፤ ለምሳሌ ጌታ፦ ስለ መፋታት [ማቴ194-8]፥ ስለ ሥነ-ፍጥረት [ማር1319]፤ ጳውሎስ፦አዳም እና ሔዋን የተፈጠሩ ሰዎች እንደነበሩ [1ጢሞ213-14፣ሮሜ 512-14፣2ቆሮ113]፤ ጴጥሮስ፦ስለ ጥፋት ውሃ [1ጴጥ320]፤ ይሁዳ፦ስለ ሔኖክ [ቁ.15] እና ዮሃንስም በራእዩ፡-ስለ ቀደመው እባብ፥ ስለ ገነትም ወዘተ ጠቅሰዋል። መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።

የራስጌ ማስታወሻ በሙሴ መጽሐፍት ዙሪያ የዘፍጥረት መጽሓፍትን ፅንሰ ሃሣብ መረዳት፤ ጠቅላላውን የመጽሓፍ ቅዱስ ሃሣብ የምንረዳበት መሠረት ነዉ። በተለይም የመጀመሪያዎች 12 ምዕራፎች ደግሞ እጅግ መተኪያ የሌላቸው እንደሆኑ እናያለን፡፡ መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።

የራስጌ ማስታወሻ በሙሴ መጽሐፍት ዙሪያ የመጽሐፉ አከፋፈል፤ By G.Campbell Morgan፡ Generation (Chapter 1-2, Creation) Degeneration (Chapter 3-11, the Fall) Regeneration (Chapter 12-50፣via Abraham and His descendents) በብዙ መጽሓፍ ቅዱስ አስተማሪዎች፤ ሀ. ከአዳም እስከ አብርሃም ፡- የሰው ዘር ታሪክ ሥነ-ፍጥረት (ምዕ.1-2) ውድቀት (ምዕ. 3) የጥፋት ውሃ ፍርድ (ምዕ. 4-9) የባቢሎን ቅጥረ ፍርድ (ምዕ. 10-11) መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።

የመጽሐፉ አከፋፈል፤ አብርሃም (ምዕ. 12-24) ይስሃቅ (ምዕ. 25-26) ያዕቆብ (ምዕ. 27-36) ለ. ከአብርሃም እስከ ዮሴፍ:- የተመረጠው ዘር ታሪክ አብርሃም (ምዕ. 12-24) ይስሃቅ (ምዕ. 25-26) ያዕቆብ (ምዕ. 27-36) ዮሴፍ (ምዕ. 37-50) መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።