Download presentation
Presentation is loading. Please wait.
1
Montgomery County Public Schools
ዌቢናር በPARCC ግምገማዎች ፌብሩወሪ 10፣ 2016 7:00 p.m.
2
PARCC ምንድን ነው? ከለCommon Core State Standards/ዋነኛ የጋራ የስቴት መመዘኛዎችና ከMCPS ስርአተ ትምህርት ጋር የተቀናጁ ሴሪዎች ሜሪላንድን ጨምሮ በስቴቶች ኮንሰርሽየም የተዘጋጀ የMaryland School Assessment/የሜሪላንድን የት/ቤት ግምገማ (MSA) በመሰረተ ትምህርትና በሂሳብ፣ እና የተወሰኑ የHigh School Assessments/የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ግምገማዎችን (HSA) ተክቷል መስመር ላይ ግምገማ
3
የPARCC ግምገማዎች ከ3ኛ እስከ 8ኛ ክፍል የእንግሊዘኛ ቋንቋ ስነጥበባት/መሰረተ ትምህርትና ሂሳብ
አልጄብራ 1፣ አልጄብራ 2፣ የ10ኛ ክፍል የእንግሊዘኛ ቋንቋ ስነጥበባት/መሰረተ ትምህርት በመጀመርያ የተተገበረው በስፕሪንግ 2015 ነበር
4
የPARCC የጊዜ መስመር 2014–2015፣- 1ኛ አመት 2015–2016፡- 2ኛ አመት
ለአዲስ ፈተና አዲስ መነሻ መስመር ማስቀመጥ ተማሪዎች በPARCC ግምገማ የመሳተፍ ግዴታ አለባቸው የማለፍያ ውጤት ከምረቃ ጋር አልተያያዘም ለምረቃ ተፈላጊ ለአልጄብራ 1 እና ELA 10 መዘጋጀት በቂ ነው 2015–2016፡- 2ኛ አመት 2016–2017፡- 3ኛ አመት አልጄብራ 1 እና ELA 10 የምረቃ ተፈላጊዎች ናቸው
5
የ2016 ለውጦች የተቀናጀ አስተዳደር፡- አንድ የፈተና መስኮት ብቻ፣ ሜይ 9–ጁን 3
አነስተኛ የፈተና አሀዱዎች 6 ወይም 7፣ እንደ ክፍሉ ደርጃ፣ ከ8 ወይም ከ9 በታች አነስተኛ የፈተና ጊዜ፣- የፈተና ጊዜ በ 90 ደቂቃዎች ተቀንሷል የMCPS ተማሪዎች ከአሁን ወድያ የአልጄብራ 2 ፈተና አይወስዱም
6
የ2015 የPARCC ውጤቶች እንደተጠበቀው፣ ውጤቶች ከቀደሙት የስቴት ፈተናዎች ዝቅ ያሉ ናቸው
የMCPS ተማሪዎች በስቴቱ ከዳር እስከዳር ከሚገኙ ጓዶቻቻው በላይ ውጤት አግኝተዋል በአፍሪካ አሜሪካንና ሂስፓኒክ ተማሪዎች እና በነጭና ኢስያዊ ጓዶቻቸው መካከል ትርጉም ያለው ክፍተት አለ
7
የተማሪ ውጤት ዘገባዎች ወላጆች ግላዊ የውጤት ዘገባዎች በዲሰምበር ወር በዩኤስ ፖስታ በኩል ተቀብለዋል
ፈተናውን ሙሉ በሙሉ ለወሰዱ ተማሪዎች የውጤት ዘገባዎች ተዘጋጅተዋል ሁለት የዘገባ አይነቶች አሉ—አንድ ለእንግሊዘኛ ስነጥበባት/መሰረተ ትምህርት አና ሌላው ለሂሳብ
8
ለምሳሌ፡- 4ኛ ክፍል ግምገማዎች ዘገባ
9
የአፈፃፀም ደረጃዎች ደረጃ 5: ከተጠበቀው በላይ አልፏል/አልፋለች ደረጃ 4: ግዴታዎችን አሟልቷል/አሟልታለች
ደረጃ 5: ከተጠበቀው በላይ አልፏል/አልፋለች ደረጃ 4: ግዴታዎችን አሟልቷል/አሟልታለች ደረጃ 3: ወደተጠበቀው ተቃርቧል/ተቃርባለች ደረጃ 2: ተጠባቂዎችን በከፊል አሟልቷል/አሟልታለች ደረጃ 1: ተጠባቂዎችን አላሟላም/አላሟላችም በ4ኛና 5ኛ ደረጃዎች፣ ከ3ኛ-8ኛ የሚገኙ ተማሪዎች መመዘኛዎችን በጠንካራ ሁኔታ እንደተያያዟቸው ያሳያሉ። በሁለተኛ ደረጃ የሚገኙ ተማሪዎች፣ ይህ ለኮሌጅ ዝግጁ መሆናቸውን ያመለክታል። ባለፈው ግዜ የተማሪን የቁሳቁስ ግንዛቤን ለመለካት Advanced/ከፍተኛ፣ Proficient/ብቁ እና Basic/መስረታዊ በማለት እንጠቀም ነበር። አሁን፣ የCommon Core Curriculum/የጋራ ዋነኛ ስርአተትምህርት ተፈላጊዎችን ለማሟላት የተማሪን ግስጋሴ ለመግለፅ በ5 ደረጃ መመዘኛ ጥቅም ላይ እየዋለ ነው። ሁሉም ተማሪዎች እንዲደርሱበት የምንፈልገው ደረጃ 5 ነው። ተመሪዎቻችንና ግስጋሴአቸውን ለዚያ ደረጃ ድጋፍ ለማገዝ ተጨማሪ መረጃ በቅርቡ በምንገመግመው በታህታይ የይገባኛል አሀዞች ስር ተጨማሪ መረጃዎች ይገኛሉ።
10
አጠቃላይ አፈፃፀም ደረጃ 3: ወደተጠበቀው ተቃርቧል/ተቃርባለች የመረጃ ግራፍ
12
እዚህ የሂሳብ ግምገማ መለስተኛ ይገባኛሎች በመመልከት ላይ ነን።
የእንግሊዘኛ ቋንቋ ስነጥበባት/መሰረተ ትምህርት ግምገማ ሳይሆን፣ በሂሳብ ግምገማ መለስተኛ ውጤት የለም። የተማሪውን አፈፃፀም በሂሳብ በሚመለከት ተጨማሪ መረጃዎች የሚሰጡባቸው አራት መለስተኛ የይገባኛል መስኮች አሉ።
13
የውጤት ዘገባዎችን ለመገንዘብ ተጨማሪ መገልገያዎች
PARCC Inc. Understandthescore.org GreatKids የስቴት ፈተና መመርያ ለወላጆች ግምገማዎችን መለማመድ የሜሪላንድ ስቴት የትምህርት መምርያ - የMCPS ድርጣቢያ
14
የPARCC አዲስ ነገር ምንድን ነው? ቀደም ባለው ጊዜ የስቴት-አቀፍ ፈተናዎች (ማለት፣ MSA፣ HSA)
በርካታ ምርጫ በቃል ማጥናት/መሸምደድ ይዘት የሌለው መረጃ PARCC ማንበብ፣ መፃፍ፣ ማሰብ መተንተንና ውጤቶች ማሳየት መረጃ በተጨባጭ አውደ ንባብ ሂሳዊ አስተሳሰብ፣ ፕሮብሌም አፈታት፣ ጥራት ያለው አፃፃፍ
15
PARCC ላይ የሚመዘኑ የመስረተትምህርት ክሂሎቶች
ውጤታማ ትምህርት፡- የተማሪዎችን እድገት መደገፍ PARCC ላይ የሚመዘኑ የመስረተትምህርት ክሂሎቶች
16
የPARCC ፈተናዎች በእንግሊዘኛ ቋንቋ ስነጥበባትና በመሰረተትምህርት የተማሪን ክሂሎቶች ይለካሉ።
መሰረተ ትምህርት ማለት... የPARCC ፈተናዎች በእንግሊዘኛ ቋንቋ ስነጥበባትና በመሰረተትምህርት የተማሪን ክሂሎቶች ይለካሉ።
17
ሂሳዊና የፈጠራ አስተሳሰብ በማንበብ፣ በፅሁፍ፣ በንግግር፣ በማዳመጥ፣ እና በመመልክት አማካይነት።
መሰረተ ትምህርት ማለት... ሂሳዊና የፈጠራ አስተሳሰብ በማንበብ፣ በፅሁፍ፣ በንግግር፣ በማዳመጥ፣ እና በመመልክት አማካይነት።
18
መሰረት ትምህርት ማለት... የተጋራ ሀልፊነት በሁሉም የይዘት መስኮች፣ እናም ተማሪዎች ሙሉውን ቀን የመሰረተ ትምህርት ክሂሎቶችን ይማሩና ይለማመዳሉ።
19
MSAን ከPARCC ጋር ማወዳደር 7ኛ ክፍል MSA – አጭር የተገነባ መልስ
Absolutely Normal Chaos (620 ቃሎች) ከተባለው ልቦለድ ይህን ስለ ቤተሰብ የምግብ ማእድ ዙርያ ውይይት አጭር ምእራፍ አንብቡ። ደራሲው እንዴት አድርጎ ነው የቤተሰብ የምግብ ማእድ ዙርያ ውይይትን ገፀባህርያትን እውነት እንዲያስመስል ያደረገው? በመልሳችሁ ላይ፣ ከውይይቱ ጋፀባህርያቱን እውነት የሚያስመስሏቸውን ዝርዝሮች ተጠቀሙባቸው።
20
MSAን ከPARCC ጋር ማወዳደር 7ኛ ክፍል PARCC – የተማሪ መጣጥፍ
Amelia Earhart/አሜሊያ ኤርሀርትን የሚገልፁ ሁለት ፅሁፎች አንብባችሁ እና አንድ ቪድዮም አይታችኋል። ሶስቱም ኤርሀርት ደፋር፣ ጎበዝ ግለሰብ እንደነበረች የሚደግፉ መረጃዎች ይዘዋል። ሶስቱ ፅሁፎችም የሚከተሉት ናቸው፡- “The Biography of Amelia Earhart/የአሜሊያ ኤርሀርት የህይወት ታሪክ” (1575 ቃላት) “Earhart’s Final Resting Place Believed Found/የኤርሀርት መጨረሻ ማረፍያ እንደተገኘ ይታመናል” (740 ቃላት) “Amelia Earhart’s Life and Disappearance/የአሜሊያ ኤርሀርት ህይወትና መሰወር” (ቪድዮ – 3:21 ደቂቃ) የኤርሀርትን ጉብዝና ለማሳየት ያንዳንዱ ደራሲ የሚጠቀምባቸውን አገናዝቡ። ቢያንስ በሁለቱ ፅሁፎች የኤርሀርትን ጉብዝና በሚመለከት የተሰጡ ማስረጃዎች ጥንካሬን የሚተነትን አንድ መጣጥፍ ፃፉ። አስተያየታችሁን የሚደግፉ በጽሁፍ መረጃዎች መጠቀም እንዳለባችሁ አስታውሱ።
21
የመሰረተ ትምህርት ፅሁፍ መረጂያዊ ፅሁፍ የቃላት ስብስብ መግለጫ መፃፍ እውቀትና የቋንቋ ህጎች አጠቃቀም
የPARCC መሰረተ ትምህርት ክሂሎቶች የመሰረተ ትምህርት ፅሁፍ መረጂያዊ ፅሁፍ የቃላት ስብስብ መግለጫ መፃፍ እውቀትና የቋንቋ ህጎች አጠቃቀም
22
የPARCC መሰረተ ትምህርት ክሂሎቶች
የመሰረተ ትምህርት ፅሁፍ ተማሪዎች ተፈላጊዎችን የሚያሟሉት ከክፍል ደረጃ ጋር አግባብነት ያለው ልቦለድ፣ ትያትር፣ እና ግጥም ማንበብና መተንተን መቻላቸውን በማሳየት ነው።
23
የPARCC መሰረተ ትምህርት ክሂሎቶች
መረጂያዊ ፅሁፍ እና ሙዚቃን የሚያጠቃልል
24
የPARCC መሰረተ ትምህርት ክሂሎቶች
የቃላት ስብስብ ተማሪዎች ተፈላጊዎችን የሚያሟሉት ከክፍል ደረጃ ጋር አግባብነት ያላቸው የሆኑ ፅሁፎች ቃላትና ሀረጎች ምን እንደሆኑ ለመወሰን በአውደ-ንባብ መገልገል መቻላቸውን በማሳየት ነው።
25
የPARCC መሰረተ ትምህርት ክሂሎቶች
የመግለጫ ፅሁፍ ተማሪዎች ተፈላጊዎችን የሚያሟሉት ካነበቡዋቸው ዝርዝሮች በመገልገል በሚገባ-የበለፀገ፣ የተደራጀ፣ እና ጥራት ያለው ፅሁፍ መደረስ መቻላቸውን በማሳየት ነው።
26
የPARCC መሰረተ ትምህርት ክሂሎቶች
እውቀትና የቋንቋ ህጎች አጠቃቀም ተማሪዎች ተፈላጊዎችን የሚያሟሉት የስዋስው፣ የስፔሊንግ፣ እና የአጠቃቀምን ጨምሮ በመደበኛ እንግሊዘኛ ህጎች በመገልገል ፅሁፍ መደረስ መቻላቸውን በማሳየት ነው።
27
ውጤታማ ትምህርት አሰጣጥ፡- የተማሪዎችን እድገት መደገፍ የሂሳብ ግንዛቤ በPARCC የተመዘነ
28
የብቃት ሚዛን የPARCC ፈተናዎች ተማሪዎች አመከኛኘትና ተጨባጭ ሁኔታዎችን መጋፈጥ የሚጠይቁ ባለበርካታ እርምጃ የሂሳብ ፕሮብሌሞች እንዲፈቱ ይጠይቃል። ይህ ተማሪዎች በሂሳብ እንዲያመካከኑ፣ ተጨባጭ ፕሮብሌሞችን ለመፍታት የብዛቶችን ምንነትና ግንኙነታቸውን ማወቅ፣ እና ግንዛቤአቸውን እንዲያሳዩ ይጠይቃል። በርካታ የቀድሞ ግምገዎች ባብዛኛው ትኩረት ያደረጉት በቃል ጥናት/ሽምደዳ ሂደት ባቻ ላይ ነበር።
29
MSAን ከPARCC ጋር ማወዳደር የ5ኛ ክፍል የMSA ጥያቄ
የ2011ዱ ጥያቄ እና የGreenleaf ጥያቄ በጣም ተመሳሳይ ናቸው። ባለፉት 150 አመቶች፣ ጥያቄዎቻችን በውነቱ ያን ያህል አልተለወጡም። እስኪ ከPARCC ጥያቄዎች አንዱን ናሙና እንመልከት።
30
MSAን ከPARCC ጋር ማወዳደር ይህ የPARCC አንድ ክፍል የሚለካው የአንድን ፅንሰ ሀሳብ ግንዛቤ ከተቀዳሚ ክፍል (4ኛ ክፍል) በይበልጥ ጥልቀት ባለው መንገድ ነው ይህ ከ4ኛ ክፍል PARCC አንድ ጥያቄ ነው። ሶስት የLakeview School ክፍሎች ወደ መስክ ጉዞ በመሄድ ላይ ናቸው። ሰንጠረዡ በያንዳንዱ ክፍል፣ መምህሩ(ሯ)ን ጨምሮ፣ የሰዎችን ቁጥር ነው። እያንዳንዳቸው የተለያየ የሰዎች ቁጥር ከያዙ አውቶቡሶች፣ ቫኖችና መኪኖች መካከል መምረጥ ይችላሉ። ከቀረቡት አምስት ጥምረቶች ውስጥ የትኞቹን ሶስት ተጠቅሞ ወደ መስክ ጉዞ ሶስት ክፍሎችን መውሰድ ይቻላል። ይህ ጥያቄ ተመሳስይ ጽንሰሀሳብ ላይ ያርፋል፣ ነገር ግን፡- ጥያቄው በርካታ ክፍሎች አሉት መልስ ላይ ለመድረስ በርካታ መንገዶች አሉ። በርካታ ትክክለኛ መልሶች አሉ ጥያቄዎቹ ብቻ አይደሉም በPARCC ልዩ የሆኑት። (NEXT SLIDE)
31
ዋና ይዘት ተጨማሪና የድጋፍ ይዘት የሂሳብ አመካከኝነትን መግለፅ የሞዴል ዝግጅትና ትግባሬ
የPARCC የሂሳብ ክሂሎቶች ዋና ይዘት ተጨማሪና የድጋፍ ይዘት የሂሳብ አመካከኝነትን መግለፅ የሞዴል ዝግጅትና ትግባሬ
32
የPARCC የሂሳብ ክሂሎቶች ዋና ይዘት ዋና ይዘት ተብለው የሚለዩ ርእሶች ተማሪዎች ከበርካታ የውክልናዎች፣ ስልቶች እና የሂሳብ ልምድ መመዘኛዎች መካከል ማመዛዘንና ግንኝነቶች ሊያከናውኑ የሚችሉበት የተለየ ጥልቅ ይዞታ ይቀበላሉ።
33
የPARCC የሂሳብ ክሂሎቶች ተጨማሪና የድጋፍ ይዘት የድጋፍ ወይም ተጨማሪ ይዘት ተብለው የሚለዩ ርእሶች የተተለሙት ከፍተኛ ትኩረት ያላቸውን መስኮች ለመደገፍና ለማጠናከር ነው። ምንም እንኳን እነዚህ ፅንሰሀሳቦች ከፍተኛ ትኩረት የሚሰጣቸው ባይሆኑም፣ የስርአተትምህርትና የግምገማ አይነተኛ አካል ናቸው።
34
የPARCC የሂሳብ ክሂሎቶች የሂሳብ አመካከኝነትን መግለፅ ተማሪዎች ስለ ክፍል ደረጃ ወይም የኮርስ ይዘት አስተሳሰባቸውን የሚያሳዩት ለቀረበላቸው አመካከኝነት ሎጂካዊ ሙግቶች በመገንባት ወይም በመገምገም፣ እና የሂሳብ አረፍተሀሳቦች በሚያደርጉበት ወቅት ትክክለኛ በመሆን ነው።
35
የPARCC የሂሳብ ክሂሎቶች የሞዴል ዝግጅትና ትግባሬ ተማሪዎች ከክፍል ወይም ከኮርስ ጋር አግባብ ያላቸው የአውደንባብ ፕሮብሌሞች የሚፈቱት በCommon Core/የጋራ ዋነኛ የተገለፀውን Modeling Cycleን በመተግበር ነው። ተማሪዎች ብቃታቸውን የሚያሳዩት በሃሳባዊና በብዛት በማመካኘት፣ መሳርያዎችን በስልታዊ መንገድ በመጠቀም፣ እና መዋቅሮችንና ቅርፀቶችን በመፈልግና በነሱ በመገልገል ነው።
36
ጥያቄዎች
Similar presentations
© 2025 SlidePlayer.com. Inc.
All rights reserved.