Presentation is loading. Please wait.

Presentation is loading. Please wait.

አንደበቴም ያውጣ የምስጋናን ቅኔ የአምላኬን ማዳን አይቻለሁ በአይኔ:

Similar presentations

Presentation on theme: "አንደበቴም ያውጣ የምስጋናን ቅኔ የአምላኬን ማዳን አይቻለሁ በአይኔ:"— Presentation transcript:

1 አንደበቴም ያውጣ የምስጋናን ቅኔ የአምላኬን ማዳን አይቻለሁ በአይኔ:
በገባዖን ሰማይ ፀሐይን ያቆመ ዛሬም ጎብኝቶኛል እየደጋገመ:: ወጥመድ ተሰበረ እኔም አመለጥኩኝ ከሃጥያት ፍላጻ ከሞት አመለጥኩኝ: የአናብስቱን አፍ በሀይሉ የዘጋ የዳንኤል አምላክ ይኖራል ከእኔጋ:: Debremewie St. Mary Ethiopian Orthodox Tewahedo Church.

2 አንደበቴም ያውጣ የምስጋናን ቅኔ የአምላኬን ማዳን አይቻለሁ በአይኔ:
በገባዖን ሰማይ ፀሐይን ያቆመ ዛሬም ጎብኝቶኛል እየደጋገመ:: በዳዊት ምስጋና በያሬድ ዝማሬ ከቅዱሳን ጋራ ልዘምር አበሬ: እሱን ሳመሰግን ሜልኮል ብትስቅብኝ ለጌታዬ ክብር እዘምራለሁ:: Debremewie St. Mary Ethiopian Orthodox Tewahedo Church.

3 አንደበቴም ያውጣ የምስጋናን ቅኔ የአምላኬን ማዳን አይቻለሁ በአይኔ:
በገባዖን ሰማይ ፀሐይን ያቆመ ዛሬም ጎብኝቶኛል እየደጋገመ:: አስፈሪው ነበልባል እሳቱ ቢነድ ለጣኦት እንድሰግድ ነገስታት ቢያውጁ: ሁሉም ቢተወኝ ቢጠላኝም ዓለም ጽናት ይሆነኛል ጌታ መድሀኔአለም:: Debremewie St. Mary Ethiopian Orthodox Tewahedo Church.

4 አንደበቴም ያውጣ የምስጋናን ቅኔ የአምላኬን ማዳን አይቻለሁ በአይኔ:
በገባዖን ሰማይ ፀሐይን ያቆመ ዛሬም ጎብኝቶኛል እየደጋገመ:: ወጥመድ ተሰበረ እኔም አመለጥኩኝ ከሃጥያት ፍላጻ ከሞት አመለጥኩኝ: የአናብስቱን አፍ በሀይሉ የዘጋ የዳንኤል አምላክ ይኖራል ከእኔጋ:: Debremewie St. Mary Ethiopian Orthodox Tewahedo Church.

5 Debremewie St. Mary Ethiopian Orthodox Tewahedo Church.
ድንግል በሕሊና ድንግል በሕሊና ድንግል በስጋዋ እመቤቴ ማርያም ርህርህተ ልቦና ሃሳቧ ንጹህ ነው ቅዱስ ነው ክቡር ነው ከፍጥረታት እሷን የሚያህላት ማን ነው Debremewie St. Mary Ethiopian Orthodox Tewahedo Church.

6 Debremewie St. Mary Ethiopian Orthodox Tewahedo Church.
እግዚአብሔር ሰውን ምንኛ ቢያከብረው አንቺን ለአብነት ለበርከት ሰጠው በሃሳባችን ሁሉ እናደንቅሻለን የድህነት አርማ ልጅሽ ስለሆነን Debremewie St. Mary Ethiopian Orthodox Tewahedo Church.

7 Debremewie St. Mary Ethiopian Orthodox Tewahedo Church.
ድንግል በሕሊና ድንግል በስጋዋ እመቤቴ ማርያም ርህርህተ ልቦና ሃሳቧ ንጹህ ነው ቅዱስ ነው ክቡር ነው ከፍጥረታት እሷን የሚያህላት ማን ነው Debremewie St. Mary Ethiopian Orthodox Tewahedo Church.

8 የጆሯችን መስኮት ሊከፈት በደስታ ከመንፈስ ቅዱስ ነው የድንግል ስላምታ ደስታ ተስማኝ አለችሽ አልሳቤጥ
የጆሯችን መስኮት ሊከፈት በደስታ ከመንፈስ ቅዱስ ነው የድንግል ስላምታ ደስታ ተስማኝ አለችሽ አልሳቤጥ በተሰሙ ጊዜ የጥትናሽ ቃላት

9 Debremewie St. Mary Ethiopian Orthodox Tewahedo Church.
ድንግል በሕሊና ድንግል በስጋዋ እመቤቴ ማርያም ርህርህተ ልቦና ሃሳቧ ንጹህ ነው ቅዱስ ነው ክቡር ነው ከፍጥረታት እሷን የሚያህላት ማን ነው Debremewie St. Mary Ethiopian Orthodox Tewahedo Church.

10 Debremewie St. Mary Ethiopian Orthodox Tewahedo Church.
የብርሃን እናቱ ብርሃን የተሞላሽ በታላቅ ደስታ ልናመሰግንሽ ህፃን ሽማግሌው ከደጅሽ ቆመናል ሸሸጊን ሰውሪን በልቦናሽ ሰላም Debremewie St. Mary Ethiopian Orthodox Tewahedo Church.

11 Debremewie St. Mary Ethiopian Orthodox Tewahedo Church.
ድንግል በሕሊና ድንግል በስጋዋ እመቤቴ ማርያም ርህርህተ ልቦና ሃሳቧ ንጹህ ነው ቅዱስ ነው ክቡር ነው ከፍጥረታት እሷን የሚያህላት ማን ነው Debremewie St. Mary Ethiopian Orthodox Tewahedo Church.

12 Debremewie St. Mary Ethiopian Orthodox Tewahedo Church.
በመስንቆ ቃና በህሊናው ቅኝት ስምሽ ይጣፍጣል ከልብ ሲዘምሩት ማር እና ወተት ነው የስምሽ ትርጓሜ እጠራዎለሁኝ ደገሜ ደገሜ Debremewie St. Mary Ethiopian Orthodox Tewahedo Church.

13 Debremewie St. Mary Ethiopian Orthodox Tewahedo Church.
ድንግል በሕሊና ድንግል በስጋዋ እመቤቴ ማርያም ርህርህተ ልቦና ሃሳቧ ንጹህ ነው ቅዱስ ነው ክቡር ነው ከፍጥረታት እሷን የሚያህላት ማን ነው Debremewie St. Mary Ethiopian Orthodox Tewahedo Church.

14 እያቄም ወለዳ እያቄም ወለዳ እያቄም/2×/ ዳዊት ዘመዳ እያቄም ወለዳ/4×/
እያቄም ወለዳ እያቄም/2×/ ዳዊት ዘመዳ እያቄም ወለዳ/4×/

Download ppt "አንደበቴም ያውጣ የምስጋናን ቅኔ የአምላኬን ማዳን አይቻለሁ በአይኔ:"

Similar presentations

Ads by Google