Download presentation
Presentation is loading. Please wait.
1
Praise our Lord for bringing us to a new year
መስከረም 1ቀን 2004ዓ.ም እንኳን ከዘመነ ሉቃስ ወደ ዘመነ ዮሐንስ በሰላም አሸጋገራችሁ September Praise our Lord for bringing us to a new year
2
ቅድስት ሀገራችን Our Holy Country
3
Source of Ancient Civilization
የጥንት ሥልጣኔ ምንጭ አክሱም Aksum Source of Ancient Civilization
4
ኦሪትና ወንጌልን በምድሯ ላይ ያስተናገደች
ተድባበ ማርያም (አምሐራ ሳይንት፤ወሎ) አክሱም ጽዮን ቤ/ክ፤ Tedbabe Maryam, Amhara saynt (welo) Aksum Tsion Church, Welcomed Both Old and New Testament to their Land
5
ቅድስት ሀገራችን Our Holy Country
6
ለዘመናት ያልተቋረጠ በትረ መንግሥት የተፈራረቀባት
ዐፄ ቴዎድሮስ Emperor Theodorous ዐፄ ዮሐንስ Emperor Yohanes IV ዐፄ ምንሊክ Emperor Menelik ንግሥተ ነገሥታት ዘውዲቱ Empress Zewditu ዐፄ ኃይለ ሥላሴ Emperor Haile Selassie እቴጌ ጣይቱ Empress Taitu Is a place where long succession of modernizing monarchs took part.
7
በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ሴት ንግሥት (ሳባ) ያነገሠች
A place where the first queen (Saba) is crowned
8
ቅድስት ሀገራችን Our Holy Country
9
በሌላ ዓለም የሌሉ ፍልፍል አብያተ ክርስቲያናትን ያነፀች
ገነተ ማርያም ፤ ሰሜን ወሎ Genete Maryam in Northern Wolo ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤ/ክ፤ ላሊበላ Saint George Church in Lalibela ቤተ መድኃኒዓለም፤ላሊበላ Church of Medhanealem,Lalibela ‘Emekina’(Mother and her Son ) Church, Northern Wolo Excavate rock-hewn Churches which are not found in any other part of the World
10
ከአፍሪካ በራሷ ቋንቋና ፊደል የምትመራ ብቸኛ ሀገር
The only country in Africa who have its own alphabets
11
ጽላተ ሙሴና ግማደ መስቀልን በቅርስነት የያዘች
A place where it holds the ark of covenant and part of the Holy Cross.
12
ቅድስት ሀገራችን Our Holy Country
13
በሽታዎችን የሚፈውሱ ጠበል የሚፈልቅባት ሀገር
‘Mayweyni’ Abune Gebremenfes Qdus Healing Holy water,Tigray ማይወይኒ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም የሚገኘው ፈዋሹ ጠበል፤ ትግራይ ‘Shenkora’ Saint John Healing Holy water, Shewa ሸንኮራ ቅዱስ ዮሐንስ ፈዋሽ ጠበል A place where Healing Holy waters are found
14
ጠፍተው የነበሩ መጽሐፈ ሔኖክና ኩፋሌ የተገኙባት
Lost books of Henock and Kufalie are found in this Country
15
ከ41 ጊዜ በላይ በመጽሐፍ ቅዱስ ስሟ የተጠራ ሀገር
its name is mentioned more than 41 times in the Holy Bible
16
ቅድስት ሀገራችን Our Holy Country
17
የቤተ ክርስቲያን መቅረዝ የሆነ ቅዱስ ያሬድን ያስገኘች
A place where ,the inventor our Church’s music, Saint Yared is born
18
ለመጀመሪያ ጊዜ የመስቀል ምልክት ያለው ሳንቲም ያስቀረጸች
The first who inscribe a cross symbol on a coin
19
ቅድስት ሀገራችን Our Holy Country
20
An example of independency for Africa
ለአፍሪካ የነፃነት ተምሳሌት የሆነች An example of independency for Africa
21
የባዕድ እጅ ያልዳሰሳቸው፣ ዘመናት ያልሻራቸው የኪነ ጥበባት መገኛ
የባዕድ እጅ ያልዳሰሳቸው፣ ዘመናት ያልሻራቸው የኪነ ጥበባት መገኛ The store house of artistic works
22
መጽሐፍ ቅዱሳዊ ባሕልና ስርዓት ያላት ሀገር
Has tradition and Principle based on the Holy Bible
23
ኢትዮጵያችን ናት! …is our Ethiopia
ምንጭ፥ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ወርቃማ ዘመናት፣በዲ/ን ሰሎሞን ዮሐንስ፣2000ዓ.ም ቪሲዲ፣ፍኖተ አበው ወገዳማት ዘኢትዮጵያ ክፍል 2፣3፣4፣ 2000ዓ.ም The Ethiopians, A history by Richard Pankhurst,2008
Similar presentations
© 2025 SlidePlayer.com. Inc.
All rights reserved.