Presentation is loading. Please wait.

Presentation is loading. Please wait.

እስመ ለዓለም ምህረቱ እስመ ለዓለም /2/ እናመስግንሽ የአምላክ እናት በዝማሬ /2/

Similar presentations


Presentation on theme: "እስመ ለዓለም ምህረቱ እስመ ለዓለም /2/ እናመስግንሽ የአምላክ እናት በዝማሬ /2/"— Presentation transcript:

1 እስመ ለዓለም ምህረቱ እስመ ለዓለም /2/ እናመስግንሽ የአምላክ እናት በዝማሬ /2/
ግንዩ ለእግዚአብሔር ግንዩ ለእግዚአብሔር እስመሔር /2/ እስመ ለዓለም ምህረቱ እስመ ለዓለም /2/ እናመስግንሽ የአምላክ እናት በዝማሬ /2/ የዓለም ቤዛ ነውና የማኅጸንሽ ፍሬ /2/

2 በድንግልና የወለድሽው ያንቺው ፅንስ /2/ ለድኩማኖች ብርታት ነው የህሙማን ፈውስ /2/
ከሰማየ ሰማያት ወርዶ ካንቺ ተወልዶ /2/ መለኮት ወረደ ዮርዳኖስ እኛን ለመቀደስ /2/

3 በዮሐንስ እጅ ተጠመቀ እዳችንን ፋቀ /2/ በቸርነቱ አወቀን ከበደል አራቀን /2/ ብርሃነ መለኮት ያደረብሽ አዳራሽ /2/ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ድንግል አንቺ ነሽ /2/

4 ስምሽን የጠራ ዝክርሽንም ያዘከረ /2/ በመንግስተ ሰማይ ይኖራል እንደተከበረ /2/ እመቤታችን እናታችን ማርያም /2/ የተማጸነሽ ይኖራል ለዘለዓለም /2/

5 Debremewie St. Mary Ethiopian Orthodox Tewahedo Church.
እመቤታችን ለአንቺ እመቤታችን ለአንቺ ሰላምታ ይገባሻል/2/ ከሴቶች ሁሉ /3/ ተመርጠሻ ሀርና ወርቁን እያስማማሽ ስትፈትል /2/ ተዘጋጀላት /3/ የመመረጥ እድል Debremewie St. Mary Ethiopian Orthodox Tewahedo Church.

6 Debremewie St. Mary Ethiopian Orthodox Tewahedo Church.
እያረጋጓት የሰማይ መላእክት /2/ ቤተ መቅደስ ኖረች /3/ አስራ ሁሉት ዓመት መንፈስ ቅዱስም እንደቀረባት አውቆ /2/ ሰገደላት /3/ ዘካርያስ ታጥቆ Debremewie St. Mary Ethiopian Orthodox Tewahedo Church.

7 Debremewie St. Mary Ethiopian Orthodox Tewahedo Church.
መንፈስ ቅዱስም እንደቀረባት አውቃ/2/ ተሳለመቻት /3/ ኤልሳቤጥም ታጥቃ አያስደንቅም ወይ የማርያም ጥትና /2/ ውኃ ስትቀዳ /3/ የአምላክ እናት ሆይ የምንጪ ውኃ ምስጢር የሚያመለክተው /2/ የአምላክ መገኛ ምንጪ /3/ እርሷ መሆንዋን ነው Debremewie St. Mary Ethiopian Orthodox Tewahedo Church.

8 ንስሀ እንግባ ኃጢአት መስራት ይቅር (፪) የአምላክ ባለሟሎች እንሁን በምግባር (፪)


Download ppt "እስመ ለዓለም ምህረቱ እስመ ለዓለም /2/ እናመስግንሽ የአምላክ እናት በዝማሬ /2/"

Similar presentations


Ads by Google